ዋናው ገጽ

ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
enllaç=

ቢግ ማክ የሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።


የመደቦች ዝርዝር
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
enllaç=

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።


ታሪክ በዛሬው ዕለት
enllaç=
  • ፲፱፻ ዓ.ም. - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት እና የታላቋ ብሪታኒያ መንግሥታት፤ ከዶሎ እስከ ሱዳንግዛት ድረስ ያለውን የኢትዮጵያን ድንበር ለማስመር ስምምነት ፈረሙ።
የሥራ ዕህቶች
enllaç=

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

  
ውኪ መዝገበ ቃላትውኪ መዝገበ ቃላት
Wiktionary
የደራሲዎች ስራ መዘክር
Wikisource
ውኪ መዘክር
ነጻ መጽሐፍትውኪ ነጻ መጻሕፍት
Wikibooks
ውኪ ጥቅሶች
Wikiquotes
ጥቅሶች
ወቅታዊ ዜናዎችወቅታዊ ዜናዎች
Wikinews
የፍጡሮች ማውጫ
Wikispecies
የፍጡሮች ማውጫ
ውኪ_ዩኒቨርሲቲውኪ ዩኒቨርሲቲ
Wikiversity
የጋራ ሚዲያዎች
Wikicommons
Commons
Meta-Wikiየውኪ የበላይ ዕቅድ
Meta-wiki
ውኪ ጉዞ
Wikivoyage
Wikivoyage
Wikidataውኪ ውህብ
Wikidata
ለዕለቱ የተመረጠ ምስል

በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
🔥 Top keywords: