ዮሐንስ ፬ኛ

(ከዮሐንስ አራተኛ የተዛወረ)


ዓፄ ዮሐንስ 4ኛ፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ስኹል ሚካኤል የልጅ ልጅ ሹም ተንቤን ምርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ ሐምሌ 5 ቀን 1829 ዓ.ም. ማይ በሀ በሚባል ሥፍራ ተወለዱ።

ዓፄ ዮሐንስ 4ኛ
ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ከልጃቸው ከራስ አርአያ ሥላሴ ጋር
ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ከልጃቸው ከራስ አርአያ ሥላሴ ጋር
ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
ግዛትከጥር ፲፫ ቀን ፲፰፻፷፬ ዓ.ም. እስከ መጋቢት ፪ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
በዓለ ንግሥጥር ፲፫ ቀን ፲፰፻፷፬ ዓ.ም.
ቀዳሚዳግማዊ ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስ
ተከታይዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
ልጆችራስ አርአያ ሥላሴ
ራስ መንገሻ
ሙሉ ስምአባ በዝብዝ (የግብር ስም)
ሥርወ-መንግሥትሰሎሞን፣ የትግራይ ቅርንጫፍ
አባትደጃዝማች መርጫ
እናትወ/ሮ ሥላስ
የተወለዱትሐምሌ ፭ ፲፰፻፳፱ ዓ.ም. በተንቤን፤ ትግራይ
የሞቱትመጋቢት ፪ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ.ም.
ሀይማኖትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና

ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ሐምሌ ፮ ቀን 1863 ዓ/ም ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስን አድዋ አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በኋላ ጥር 13 ቀን1864 ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው ነገሡ።

አፄ ዮሐንስ 4ኛ ከእንግሊዝ ንግስት ጋር በመፃፃፍ ነግስናቸውን አጠናክረዋል፡፡ ይህም ተቀናቃኛቸው የነበሩት አፄ ሚኒለክን ለማስገበር ተሳክቶላቸዋል ፡፡ ከአፃ ሚኒሊክ ጋር የነበራቸውን የስልጣን ሽሚያ ለመከላከል ሲባል ደብረ ብርሃን ድረስ በመሄድ ድርድር በማድረግ የነበራቸውን ባላንጣነት አስወግደው ሚኒሊክ ንጉስ እንድባልና አፄ የሐንስ ርዕሰ ብሔር እንድሆን ተስማምተዋል ፡፡ ከዛም ደርቡሾች ጋር መተማ አካባቢ ገጥመው አፄ ዮሐንስ በጥይት ቆስለው መውደቃቸው ይነገራል፡፡ ይህ የሆነው ደርብሾች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነው የጎንደርና ኣካባቢው ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ስላካሄዱ ነው፡፡ ይህ ደግሞ አፄ ዮሐንስ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ለሃገራቸው በድንበር ላይ ሲዋጉ የሞቱ ብቸኛው ንጉሰ ነገስት ያረጋቸዋል። ከዚህ በፊትም ከግብፅፆች ጋር ጉራና ጉንዳ ጉንድ በተባሉ ቦታዎች ገጥመው ማሸነፋቸውና የሀገርን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ መጣጣራቸን በታሪክ ይወሳል፡፡

ዋቢ ምንጮችለማስተካከል

  • (እንግሊዝኛ) Zewde, Bahru, "A History of Modern Ethiopia 1855-1991, AA University Press (2001)
  • መሪ ራስ አማን በላይ "የጥንቷ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ታሪክ" (1985 ዓ/ም)


አፄ ዮሃንስ 4 በወሎ አካባቢ በነበሩ ሙስሊሞች ላይ ብቻ ነው ወይስ በሁሉም ሙስሊም ኢትዮጵያዊ ላይ አደጋ አድርሰዋል? የአደጋው መጠንና ሁኔታ ቢብራራ ጥሩ ነው፡፡

8

🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአበበ ቢቂላአንኮር ዋትሥርዓተ ነጥቦችላሊበላየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታኢትዮጵያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርModule:Argumentsአፈወርቅ ተክሌአስቴር አወቀአክሱምዳግማዊ ምኒልክኢንዶኔዥያሥነ ምግባርኤችአይቪገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችምሥራቅ አፍሪካአዲስ አበባየጢያ ትክል ድንጋይሙላቱ አስታጥቄጣይቱ ብጡልደራርቱ ቱሉጥሩነሽ ዲባባሐረርገብርኤል (መልዐክ)ጀጎል ግንብአማርኛፋሲል ግቢየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጥርኝኃይሌ ገብረ ሥላሴቅዱስ ገብርኤልውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌዘጠኙ ቅዱሳንቴሌቪዥንፀደይየኢትዮጵያ ቋንቋዎችመጽሐፍ ቅዱስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትማሪቱ ለገሰአክሊሉ ለማ።የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአሊ ቢራአፈ፡ታሪክትግራይ ክልልዩ ቱብአስናቀች ወርቁዐቢይ አህመድየኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ ነገሥታትማርያምልዩ:RecentChangesየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርኬንያየቅርጫት ኳስክረምትፋሲለደስየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግአሸንዳበጋፍቅርሥነ-ፍጥረትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንሀዲያዛጔ ሥርወ-መንግሥትየዮሐንስ ወንጌልዮሐንስ ፬ኛጸጋዬ ገብረ መድህንአማራ (ክልል)ስዕል:Tewodros.Fusela.pdfታሪክመሬትግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትአክሱም መንግሥትየቃል ክፍሎችቅኔንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያእምስብጉንጅጥግእያሱ ፭ኛበላይ ዘለቀባሕልኢየሱስኦሮሞውክፔዲያሀዲስ ዓለማየሁገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽስዕል:Tewodros.Mondon.pdfሚካኤል