አዋሽ ወንዝ

አዋሽ ወንዝኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ መንጭቶ ከኢትዮጵያ የማይወጣ የሀገሪቱ ዋና ወንዝ ነው። ወንዙ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልኦሮሚያ ክልል፣ በአማራ ክልል እና በደቡባዊ የአፋር ክልል ያልፋል።

አዋሽ ወንዝ በ1860ወቹ

አዋሽ ብቸኛው ሃገር አቋራጭ ያልሆነው ወንዝ ነው።የአዋሽ ተፋሰስ የሰው ልጅ መገኛ በመሆን ይታወቃል የተለያዩ አጽሞች ተገግተውበታል ለምሳሌ፦ ሰላምLucy፣ አርዲ። እና የ አዋሽ ተፋሰስ በ አንትሮፖሎጊስቶችanthropologist ከፍተጋ ተኩረት ይሰጠዋል ሚክንያቱም ከ 4 ሚልሊየን አመት በፊት የነበሩ የ እንሰሳት እና የ ሰዎች አጽም ስለተገኘበት ነው። እናም 3 መስፈርቶችን በሙማላቱ በ 1980 በ UNESCO ተመዝግቦአል እነዝሂም፡ መስፈርት 2፣ መስፈርት 3 እና መስፈርት 4 ናቸው።በአዋሽ መልካሳ የሚገኙ ሶስት ግድቦች የሚገኙ ሲሆንሁለቱ ግድቦች ለእርሻና ለመስኖ ስራዎች እየዋሉ ሲሆን ሶስተኛው ግድብ ላይ የኤሌክትሪክ ሀይል እያመነጨ ይገኛል

🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአበበ ቢቂላአንኮር ዋትሥርዓተ ነጥቦችላሊበላየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታኢትዮጵያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርModule:Argumentsአፈወርቅ ተክሌአስቴር አወቀአክሱምዳግማዊ ምኒልክኢንዶኔዥያሥነ ምግባርኤችአይቪገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችምሥራቅ አፍሪካአዲስ አበባየጢያ ትክል ድንጋይሙላቱ አስታጥቄጣይቱ ብጡልደራርቱ ቱሉጥሩነሽ ዲባባሐረርገብርኤል (መልዐክ)ጀጎል ግንብአማርኛፋሲል ግቢየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጥርኝኃይሌ ገብረ ሥላሴቅዱስ ገብርኤልውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌዘጠኙ ቅዱሳንቴሌቪዥንፀደይየኢትዮጵያ ቋንቋዎችመጽሐፍ ቅዱስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትማሪቱ ለገሰአክሊሉ ለማ።የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአሊ ቢራአፈ፡ታሪክትግራይ ክልልዩ ቱብአስናቀች ወርቁዐቢይ አህመድየኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ ነገሥታትማርያምልዩ:RecentChangesየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርኬንያየቅርጫት ኳስክረምትፋሲለደስየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግአሸንዳበጋፍቅርሥነ-ፍጥረትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንሀዲያዛጔ ሥርወ-መንግሥትየዮሐንስ ወንጌልዮሐንስ ፬ኛጸጋዬ ገብረ መድህንአማራ (ክልል)ስዕል:Tewodros.Fusela.pdfታሪክመሬትግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትአክሱም መንግሥትየቃል ክፍሎችቅኔንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያእምስብጉንጅጥግእያሱ ፭ኛበላይ ዘለቀባሕልኢየሱስኦሮሞውክፔዲያሀዲስ ዓለማየሁገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽስዕል:Tewodros.Mondon.pdfሚካኤል