ቀይ

ቀይ የቀለም አይነት ሲሆን የሞገድ ርዝመቱ ከ 700–635 nm እና የድግግሞሽ መጠኑ ከ 430–480 THz ነው።

ቀይ
sizedefault=frameless
ሞገድ 700–635 nm
ድግግሞሽ 430–480 THz

ቀይ ቀለም፡ በብርሃን ዉስጥ፤ አእማድ ወይም ብርሃንን ከሚምሰርቱት የመሰረት ቀለም አንዱ ነው። እንዲሁም በፒግሜንት ቀለም ዉስጥ ዐእማድ ቀለም ነው።ዐእማድ ማለት መሰረት ማለት ነው፡በእንግሊዘኛprimary colors ይባላል። ሁለት አይነት ዓእማድ ቀለሞች አሉ፡ አንዱ የፒግሜንት ዐእማድእ ቀለም ውይም የሰአሊዎች ዐእማድ ቀለም ሲሆን፤ ሌላኛው ደሞ የብርኃን ዐእማደ ቀለም ነው፡፡

የፒግሜንት ቀለም ከሶስት መስረታዊ ቀለም የተዎጣጣ ነው፡ ዝርዝሩ እነሆ፡ ቀይ....ቢጫ....ስማያዊ:፡ የብርሃን ዐእማደ ቀለም ደሞ እንደሚከተለው ነው። ቀይ..አረንጓዴ...ስማይዊ።ወደ ቀይ እንመለስ ቀይ የሞገድ ርዝመቱን እላይ የዊኬፒድያ አዘጋጆች አስቀምጠዉታል ይመልከቱ። ቀይ ባጠቃላይ በፍካቱ ጸለምት ከሚባሉት ቀለም ዉስጥ ይመደባል፡ እንድ ቢጫ የፈካ ብሩህ አይደለም፡፡የቀለም ብርሁነት ፍካት ራሱን የቻለ አርስት ነው። ቀይ ቀለም ከሌላ ዐእማድ ቀለም ጋር ሲደባለቅ እንዲሁም ሲቀጥን የሚዎልዳቸው አስተኔ nuanc ቀልሞች አሉ። ለአብነት ይኸው፡ ቀጋ-ቀይ kadmiumRed..የጽጌረዳ-ደም..ALizarinKarmesin ....ብርቱካኔ- ቀይ orange-Red ውይም ጯሂት-ቀይ፡ የተባለው እጂግ ደማቅ ቀይ ስለሆነ ነው፡ ባጭሩ ውይም በተለምዶ ደማቅ -ቀይ ውይም ብሩህ ቀይ ተብሎ ሊጠራ ይቺላል። ሃመር -ቀይ pink-Red ጠይም ቀይ..Medium red ..ጸለምት -ቀይ... bordo.ቪኖ-ቀይ..ውይም ቀይ -ስርቀይ...እሳቱ-ተሰማ ቀይ

እሳቱ ተሰማ በ1950- 1970 እ. አ. አ. አቆጣጠር የክቡር ዘበኛ ድምጻዊ ሙዚቀኛ፤አባል ነበር ፡ ከዘፈኑ ዉስጥ የሚታወቀው የአበሻ ወይዛዝርቶች የሚስማማቸው ያገራቸዉን ጥበብ ሲለብሱ ነው በሚል አርስት ስር ይዜመው ዘፈን ነው፡፡ ይህን ዘፈን ሲያዜም ሁሌ ቀይ ጥለት ያለው ያገር ልብስ ለብሶ ነበር። በዚህ የተከበረ ምክንይት አንስቶ1960 እ.አ.አ ቀይ ነጠላ ሞድ ህኖ ይለበስ ነበር። የጥለቱም ስም እሳቱ ተሰማ ይባል ነበር፡፡ ይህ ቀይ ቀለም ጃኖ. ቀይ መባል ይቺላል፡ ጃኖ ለበአል ግቢ ንጉስ እጅ ሲነስ ጃኖ ነጠላ ተለብሶ ነው የክብር ነጠላ ማለት ነው፡ ቀለሙ ቀይ ብቻ ነው መሆን ያለበት፡የነጠላዉም ርዝመት አሰራር ከተለመደው ነጠላ ይለያል እንዲሁም ልቃቂቱ የተለየ ነው።

🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአበበ ቢቂላአንኮር ዋትሥርዓተ ነጥቦችላሊበላየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታኢትዮጵያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርModule:Argumentsአፈወርቅ ተክሌአስቴር አወቀአክሱምዳግማዊ ምኒልክኢንዶኔዥያሥነ ምግባርኤችአይቪገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችምሥራቅ አፍሪካአዲስ አበባየጢያ ትክል ድንጋይሙላቱ አስታጥቄጣይቱ ብጡልደራርቱ ቱሉጥሩነሽ ዲባባሐረርገብርኤል (መልዐክ)ጀጎል ግንብአማርኛፋሲል ግቢየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጥርኝኃይሌ ገብረ ሥላሴቅዱስ ገብርኤልውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌዘጠኙ ቅዱሳንቴሌቪዥንፀደይየኢትዮጵያ ቋንቋዎችመጽሐፍ ቅዱስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትማሪቱ ለገሰአክሊሉ ለማ።የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአሊ ቢራአፈ፡ታሪክትግራይ ክልልዩ ቱብአስናቀች ወርቁዐቢይ አህመድየኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ ነገሥታትማርያምልዩ:RecentChangesየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርኬንያየቅርጫት ኳስክረምትፋሲለደስየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግአሸንዳበጋፍቅርሥነ-ፍጥረትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንሀዲያዛጔ ሥርወ-መንግሥትየዮሐንስ ወንጌልዮሐንስ ፬ኛጸጋዬ ገብረ መድህንአማራ (ክልል)ስዕል:Tewodros.Fusela.pdfታሪክመሬትግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትአክሱም መንግሥትየቃል ክፍሎችቅኔንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያእምስብጉንጅጥግእያሱ ፭ኛበላይ ዘለቀባሕልኢየሱስኦሮሞውክፔዲያሀዲስ ዓለማየሁገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽስዕል:Tewodros.Mondon.pdfሚካኤል