ሥነ ጥበብ ብዙ አይነት የሰው ልጅ ድርጊቶችን ያጠቅልላል። እንዲታዩ ወይም እንዲሰሙ እንዲወደዱም በሙያ የሚፈጸሙ ድርጊቶች ማለት ነው።

የሥነ ጥበብ ዋና አይነቶች፦

ሥነ ጥበብ