ቂጥኝ


ቂጥኝ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ በሽታሲሆን በዋነኛነት በግብረ ስጋ ግንኙነት ይተላለፋል። አንዳንድ ጊዜይህ በሽታ ለረጂም ጊዜ በመሳሳምወይም በቅርበት የሰውነት ንክኪሊተላለፍ ይችላል። በተጨማሪምበቁስል ሊተላለፍ ይችላል። በቂጥኝበሽታ የተያዘ ሰው በሽታው በውስጡእንዳለበት ባለማወቅ ለወሲብጓደኛው በቀላሉ ያስተላልፋል፡፡በእርግዝና ላይ የምትገኝ አንዲትሴት ይህን በሽታ ወደ ህፃኑታስተላልፋለች፡፡ ቂጥኝ በሽንት ቤትመቀመጫዎች፣ በበር እጀታዎች፣በመዋኛ ገንዳዎች፣ የሌላ ሰውልብስ በመልበስና በመመገቢያእቃዎች በፍጹም አይተላለፍም፡፡የበሽታው መነሻ ምልክቶችቂጥኝ ትሪፖኒማ ፓሊደም በሚባልባክቴሪያ መነሻነት ይከሰታል፡፡ቂጥኝ ዋና የህብረተሰብ ችግርሲሆን ለረጂም ጊዜ የሚቆይ ከባድየጤና ችግሮች ጥሎብን ያልፋልከነዚህም መካከል የአእምሮ ጉዳት፣አይነስውርነትና የመሳሰሉትናቸው፡፡በሽታው እንዳለብን እንዴትእናውቃለንየቂጥኝ በሽታ ሶስት የህመምደረጃዎች አሉት እነሱም1. የመጀመሪያ ደረጃ ቂጥኝበዚህ የህመም ደረጃ ላይ የሚገኙበሽተኞች አንድ ወይም ከአንድበላይ ቁስለት ይኖራቸዋል ይህቁስል ትንሽና ህመም አልባ ሲሆንበአፍና በብልት አካባቢ እነዚህቁስሎች ይከሰታሉ(ለመከሰትከ10-90 ቀናት ይፈጅባቸዋል)፡፡ቁስሎቹ ያለምንም ህክምና እናጠባሳ በ6 ሳምንት ውስጥ ይድናሉ፡፡2. ሁለተኛ ደረጃ ቂጥኝይህ የህመም ደረጃ በበሽታውከተጠቃንበት ከ6 ሳምንት እስከ 6ወር ይጀምራል ከዚያም ለማቆምከ1 እስከ 3 ወር ይፈጅበታል፡፡በዚህ ደረጃ ላይ የሚገኙ በሽተኞችበእጃቸው መዳፍ እና በእግራቸውሶል ላይ ሽፍታ ይወጣባቸዋል፡፡በተጨማሪም እርጥባማ ክንታሮትበጭናቸው አካባቢ እንዲሁምነጫጭ ነገሮች በአፋቸው ውስጥይወጣል ትኩሳትና የክብደት መቀነስየሚጠበቁ ምልክቶች ናቸው፡፡የተዳፈነ/የተደበቀ ቂጥኝበዚህ ደረጃ ላይ ምንም ዓይነትየበሽታው ምልክቶችአይታዩባቸውም በሽታውየሚደበቅበት ጊዜ ነው፡፡3. ሶስተኛ ደረጃ ቂጥኝይህ የህመም ደረጃ በሽታውንካልታከምን ወደ ከፍተኛ እና ከባድሁኔታ የሚተላለፍበት ነው፡፡ በልብ፣አእምሮ፣ በነርቭ ምክንያትፓራሊሲስ፣ አይነስውርነት፣መስማት አለመቻል፣ ስንፈተ ወሲብእና ሞት ሊከሰትበት የሚችልበትደረጃ ነው፡፡ቂጥኝ በጣም ቀላል በሆነ ዘዴየደም ናሙና በመውሰድ ምርመራይደረጋል፡፡የቂጥኝ በሽታ ህክምናበቂጥኝ በሽታ ከተጠቁ አንድ አመትጊዜ ያልበለጣቸው ከሆነ አንድ ጊዜየሚወሰድ ፒኒሲሊን ይህን በሽታሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት በቂ ነው፡፡ለፒኒሲሊን አለረጂክ የሆኑበሽተኞች ደግሞ በቴትራሳይክሊን፣ዶክሲሳይክሊን ወይም ሌላ ዓይነትፀረ-ባክቴሪያ መድሃነቶች መውሰድይኖርብናል፡፡ የቂጥኝ ህክምናእየወሰደ ያሉ በሽተኞች ከበሽታውሙሉ ለሙሉ እስከሚያገግሙከግብረ ስጋ ግንኙነት መታቀብአለባቸው፡፡ቂጥኝ እርጉዝ ሴቶችንና ህፃናትንእንዴት ያጠቃልእርጉዝ ሴቶች በቂጥኝ መቸእንደተያዙ የሚወሰን ቢሆንምለተረገዘው ህፃን የማስተላለፍ ጥሩአጋጣሚ አላቸው፡፡ ህፃኑ ከመወለድበፊት ማህፀን ውስጥ እያለይሞታል ወይም ህፃኑ ከተወለደበኃላ በጥቂት ጊዜ ውስጥይሞታል፡፡ የተወለደው ህፃንምንም አይነት ምልክትአይኖረውም በህክምናእስካልተረጋገጠ ድረስ፡፡ምልክቶቹን በጥቂት ሳምንታትውስጥ ማሳየት ይጀምራል፡፡ያልታከሙ ህፃናት የዕድገትመዘግየት እንዲሁም ሞትያጋጥማቸዋል፡፡ቂጥኝን እንዴት መከላከል ይቻላልለቂጥኝ በሽታ የመጋለጥ እድልንለመቀነስ የሚከተሉትን ያድርጉ• በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያለንንየጠበቀ ግንኙነት መቀነስ/ማቆም• የግብረስጋ ግንኙነት አጋርዎ ሰውበቂጥኝ በሽታ መያዝና አለመያዙንየማያውቁ ከሆነ በማናኛውምየግብረስጋ ግንኙነት ወቅት ኮንዶምመጠቀም፡፡ቂጥኝ በቀላል ምርመራና ህክምናየሚድን በሽታ ነው፡፡ ይህ ህክምናየዘገየ ቆይተን የምናደርግ ከሆነቋሚ የልብና አእምሮ ጉዳትሊያስከትል ይችላል ምንም እንኳንከበሽታው ሙሉ ለሙሉብንድንም፡፡

🔥 Top keywords: ዋናው ገጽልዩ:Searchአበበ ቢቂላአንኮር ዋትሥርዓተ ነጥቦችላሊበላየአድዋ ጦርነትየአክሱም ሐውልትዓፄ ቴዎድሮስቅዱስ ያሬድጥላሁን ገሠሠእርዳታ:ይዞታኢትዮጵያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየዋና ከተማዎች ዝርዝርModule:Argumentsአፈወርቅ ተክሌአስቴር አወቀአክሱምዳግማዊ ምኒልክኢንዶኔዥያሥነ ምግባርኤችአይቪገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችምሥራቅ አፍሪካአዲስ አበባየጢያ ትክል ድንጋይሙላቱ አስታጥቄጣይቱ ብጡልደራርቱ ቱሉጥሩነሽ ዲባባሐረርገብርኤል (መልዐክ)ጀጎል ግንብአማርኛፋሲል ግቢየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጥርኝኃይሌ ገብረ ሥላሴቅዱስ ገብርኤልውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌዘጠኙ ቅዱሳንቴሌቪዥንፀደይየኢትዮጵያ ቋንቋዎችመጽሐፍ ቅዱስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትማሪቱ ለገሰአክሊሉ ለማ።የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችአሊ ቢራአፈ፡ታሪክትግራይ ክልልዩ ቱብአስናቀች ወርቁዐቢይ አህመድየኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ ነገሥታትማርያምልዩ:RecentChangesየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርኬንያየቅርጫት ኳስክረምትፋሲለደስየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግአሸንዳበጋፍቅርሥነ-ፍጥረትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንሀዲያዛጔ ሥርወ-መንግሥትየዮሐንስ ወንጌልዮሐንስ ፬ኛጸጋዬ ገብረ መድህንአማራ (ክልል)ስዕል:Tewodros.Fusela.pdfታሪክመሬትግብረ ስጋ ግንኙነትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትአክሱም መንግሥትየቃል ክፍሎችቅኔንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያእምስብጉንጅጥግእያሱ ፭ኛበላይ ዘለቀባሕልኢየሱስኦሮሞውክፔዲያሀዲስ ዓለማየሁገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽስዕል:Tewodros.Mondon.pdfሚካኤል